“ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የኢንቨስትመንት ፍላጎት የሚያሟሉ መሠረተ ልማቶችን ገንብታለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ71 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ800 በላይ ባለሃብቶች፣ የቢዝነስ መሪዎች እና አማካሪዎች የተሳተፉበት አራተኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም "ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ...

“እኛ የምንፈልገው ድጋፍን ሳይኾን አጋርነትን ነው፤ ርዳታን ሳይኾን ኢንቨስትመንትን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አራተኛውን ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2026 ( Invest in Ethiopia 2026) የቢዝነስ ፎረምን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ንግድና...

“የሰላምን ባሕል የሚሸረሽሩ ትርክቶችን በማረም አብሮነትን ማስቀጠል ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው። የወልዲያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ከተማዋ የሰላም እና የልማት...

የዴሞክራሲ ልምምድን ለማጎልበት የዜጎች የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ የሕዝብን ችግር የሚፈቱ እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች በሕዝብ ዘንድ ድምጽ የሚሰጥበት ሂደት መኾኑን በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለማቀፍ ግንኙነት መምህር ሙሉዓለም ኃይለማርያም ተናግረዋል። ምርጫ...

ቅድሚያ ለሰላም እንዲሰጥ አባታዊ ሚናቸውን እንደሚወጡ የወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር (መጋቢት 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ተሳታፊ የሃይማኖት አባቶች በሃይማኖት ተቋማት ሰላም እና ፍቅር እንደሚሰበክ አንስተዋል።...