በእንጅባራ ከተማ ሥልጠናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ መሪዎች የከተማዋን የልማት እንቅስቃሴ ጎበኙ።

እንጅባራ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ከኅዳር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሥልጠናቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ መካከለኛ መሪዎች የእንጅባራ ከተማን የልማት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በግንባታ እና በማምረት ሂደት ላይ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች፣...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በትብብር ሥራችን ኢትዮጵያን ከዓለም ንግድ በማስተሣሠር ወደ ላቀ ብልጽግና እናሸጋግራለን! ዛሬ ሀገራችን ወደ ዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የምታደርገውን ጉዞና የድርድር ሂደት አስመልክቶ በተዘጋጀው ታላቅ መድረክ ተገኝተናል። ኢትዮጵያ የበርካታ ዓለም አቀፍ...

ሰላምን ለማረጋገጥ ችግሮች ላይ መወያየት፣ መግባባት እና የጋራ መፍትሔ ማስቀመጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...

“‎መሪ ማለት ለሚሠራበት ተቋም ራሱን የሰጠ ነው” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)

‎ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተቋቋመበትን አዋጅ እና ደንብ ለማስተዋወቅ የፖናል ውይይት እያካሄደ ነው። ‎ ‎ከዚህ ቀደም የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የነበረው በክልሉ ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 300/2017 የክልሉ አሥፈጻሚ...

የጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ከ72 በመቶ በላይ ደርሷል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውን አሠራሮች በማሻሻል፣ የዲጂታል ፈጠራዎችን በመጠቀም እና ባለሙያዎችን በማብቃት፣ ኢንቨስትመንትን ሲያጓትቱ እና የኢኮኖሚ እድገትን ሲያደናቅፉ የነበሩ አሠራሮችን ለማሻሻል የሚያስችል ሂደት ነው። አገልግሎቱ ብልሹ አሠራሮችን...