የሰርኩላር ኢኮኖሚ ሞዴል ፋይዳ እና የኢትዮጵያ ተሞክሮ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ሂደት እና አጠቃቀም ላይ አዲስ እሳቤን ይዞ የመጣው የሰርኩላር ኢኮኖሚ ሞዴል ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ኢኮኖሚ እና የአካባቢያዊ ትሩፋት ዕድል ይዞ የመጣ ነው።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ትዕግሥት ዘላለም...
ፉክክር እና ትብብርን በሚዛን በማየት ሀገርን በማስቀደም መንቀሳቀስ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ፓርቲውን ወክለው በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች የትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
ምክትል ጠቅላይ...

የኢትዮ- ሩሲያ መሪዎች የስልክ ውይይት።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፖለቲካ፣...
“ሀገር እና ሕዝብ ቸገረኝ ባለ ጊዜ ቀድመው የሚገኙ የቁርጥ ቀን ልጆች በከተማዋ ውስጥ ዕጩ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ፓርቲውን ወክለው በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩዎች የትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው።
ምክትል...