ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።

  ወልድያ፡ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታው እና በክረምት መርሐግብር በአንደኛ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን 2ሺህ 388 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝዳንት አበበ ግርማ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 12...

የክልሉን የግብር አሠባሠብ ሥርዓት ለማዘመን ከሚያግዙት ሥራዎች አንዱ የፋይናንስ ሥርዓቱን ማዘመን ነው ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የሳፋሪኮም ኢምፔሳ ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው...

የወንጀል ምርመራ ሥራ ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ መሠረት ነው።

  ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የ13ኛ ዙር የታክቲካል ወንጀል ምርመራ የፖሊስ አባላትን በደብረ ማርቆስ ከተማ አስመርቋል። ተመራቂ የፖሊስ አባላት በንድፈ ሀሳብ እና በተግባር ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም ለፍትሕ ሥርዓቱ...

በሴቶች ላይ ጥቃት ያደረሱ አካላትን በመለየት የእርምት እርምጃ እየተወሰደ ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ሥርዓተ ጾታን መሠረት ያደረገ እና ጥቃትን መከላከል አላማው ያደረገ ሥልጠና በጎንደር ከተማ እየሰጠ ነው። በክልሉ ያለው የጸጥታ ችግር የፍትሕ ተግባራትን ለመስጠት እና በጾታዊ ጥቃት ላይ...

የሹዋሊድ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሹዋሊድ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው...