የዋልያ ቁጥርን ለመጨመር እየተሠራ ነው።
ደባርቅ: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት የፓርኩን ልማት እና ጥበቃ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር በደባርቅ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና...
በምርት ዘመኑ ለመስኖ ልማት ትኩረት በመስጠት እየተሠራ ነው።
ከሚሴ:ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የጨፋ የተቀናጀ...
የፍትሕ ሪፎርሞች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ ነው።
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዳኞች እና የፍትሕ አካላት የ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክን በገንዳ ውኃ ከተማ አካሂደዋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን...
አዳዲስ የበቆሎ ዝርያን በማውጣት ምርትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባየር ላይፍ ሳይንስ ኢትዮጵያ የተሰኘ ድርጅት ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር በመስኖ የሚለማ የበቆሎ ዝርያ አስተዋውቋል።
ዲኬ 777 በተባለው የበቆሎ ዝርያ ትውውቅ የምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎጃም፣ አዊ እና...
ልማት እና ሰላም የሚረጋገጠው በሕዝብ ትብብር ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ከደጀን ከተማ ነዋሪዎች እና የተቋማት መሪዎች ጋር በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።
በችግር ውስጥም ኾኖ በከተማው የተሠሩ የመሠረተ ልማት...








