”ልብስን ሳይኾን ልብን ንጹሕ ማድረግ ያስፈልጋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ መልዓክ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ ጣና ዳር ባሕረ ጥምቀት ላይ መካሄዱን እንደቀጠለ ነው።
በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሊቃውንት ክፍል ኀላፊ እና የአራቱ ጉባኤያት የትርጓሜ መጻሕፍት የምሥክር መምህር...
ጥምቀት በገንዳ ውኃ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ እየተከናወነ ነው።
ገንዳ ውኃ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ ማለዳ ላይ በሃይማኖት ዓባቶች ቡራኬ ከተሠጠ በኋላ አሁን ደግሞ የጸበል ርጭት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው የሚገኘው።
የአሚኮ ዲጂታል...
እርስ በእርሳችን በትህትና ልንመላለስ ይገባል።
ደሴ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
አሁን ላይ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከወነ ይገኛል።
በዕለቱ "እርሱ ንጉስ ሳለ ራሱን እንደ ባርያ ገለጠ" ያሉት የኮምቦልቻ ከተማ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ...
“በዚች ከተማ ያልተመላለሱ ነገሥታት፣ አሳሾች እና አጥኝዎች አልነበሩም” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሤ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በጎንደር ቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በበዓሉ ላይ...
“የጎንደር የመታደስ ጊዜ መጥቷል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በዚህ በዓል ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንደተናገሩት የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዘቱ ባለፈ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው...








