ዓለም ሊያየው የሚጓጓለት የጎንደር ጥምቀት በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በታሪካዊው የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የሚከወነውን አስደናቂ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትን ለመመልከት ተገኝተዋል።   በዚህ ሰዓትም የቅዳሴ ሥርዓቱ እየተከናወነ ነው። በመቀጠልም ጥምቀተ ባሕሩ ከተባረከ በኃላ ሥርዓቱ...

‘’ጥምቀት ኢትዮጵያን የማሳያ ሙዚየም ነው’’ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የጥምቀት ከተራ በዓል በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ ታላላቅ የሃይማኖት አባቶች፣ የከተማ አሥተዳደር መሪዎች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ታድመዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

የከተራ በዓል ሲከበር በመተሳሰብ እና በመረዳዳት ሊኾን ይገባል።

ገንዳ ውኃ፡ ጥር 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የከተራ በዓል በድምቀት በገንዳ ውኃ ከተማ እየተከበረ ነው። ከተራ ማለት ከተረ ወይም ከበበ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ሲኾን ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው ያሉት የምዕራብ ጎንደር...

‎ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ?

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‌ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡ ‎ ‎የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...

”የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ተከተሉት፤ አጅቡት”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ክዋኔው በተጓዳኝ ባሕላዊ ክዋኔዎቹም ትኩረትን ይስባሉ። ጥምቀት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ካደረጉት ነገሮች መካከል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ...