“ምዕመኑ የክርስቶስን መንገድ መከተል እና ትሕትናን መላበስ ይጠበቅበታል” ብጹዕ አቡነ ቶማስ
ደብረ ማርቆስ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተከበረ ነው።
የምሥራቅ ጎጃም፣ የአዊ እና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶሰ አባል ብጹዕ አቡነ ቶማስ የኢየሱስ...
ጥምቀት በአብሮነት ምልክቷ ከሚሴ ከተማ
ከሚሴ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለ ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ የዓደባባይ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው።
በዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች...
”ልብስን ሳይኾን ልብን ንጹሕ ማድረግ ያስፈልጋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ መልዓክ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ ጣና ዳር ባሕረ ጥምቀት ላይ መካሄዱን እንደቀጠለ ነው።
በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሊቃውንት ክፍል ኀላፊ እና የአራቱ ጉባኤያት የትርጓሜ መጻሕፍት የምሥክር መምህር...
ጥምቀት በገንዳ ውኃ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ እየተከናወነ ነው።
ገንዳ ውኃ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ ማለዳ ላይ በሃይማኖት ዓባቶች ቡራኬ ከተሠጠ በኋላ አሁን ደግሞ የጸበል ርጭት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው የሚገኘው።
የአሚኮ ዲጂታል...
እርስ በእርሳችን በትህትና ልንመላለስ ይገባል።
ደሴ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
አሁን ላይ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከወነ ይገኛል።
በዕለቱ "እርሱ ንጉስ ሳለ ራሱን እንደ ባርያ ገለጠ" ያሉት የኮምቦልቻ ከተማ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ...








