የሚታቀዱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዳር የሚደርሱት በሚሰበሰበው ገቢ ልክ ነው።

እንጅባራ: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ622 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ አስታውቋል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በተያዘው በጀት ዓመት ከመደበኛ ገቢ እና ከአገልግሎት ገቢ...

“ጣና ፎረም ለእኛ ከሁነትም በላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለመሻት እንደተመሠረተ የሚነገርለት ጣና ፎረም ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። "አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በተጀመረው ፎረም ላይ የእንኳን ደህና...

ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ ጠዋትም...

“ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ የፍርድ ቤቶች ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጠናከር አድርጓል”...

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራው፣ ሁሉም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እና ፡ሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ፍርድ ቤቶች አባል የኾኑበት ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በድሬድዋ ከተማ ተካሂዷል። በደሬድዋ ከተማ...

የተማሪዎች ምገባ በትምህርት አቀባበል ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል።

ደሴ:ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የ2018 የተማሪዎች የምገባ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል።   በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በ2015 ዓ.ም በሁለት ትምህርት ቤቶች የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ አሁን ላይ በ20 ትምህርት ቤቶች እየተካሄደ ይገኛል።   ምገባው ከተጀመረ ጀምሮ በተማሪዎች...