“የሰላም ስምምነቱ የታጣቂዎችን አመለካከት የቀየረ ነው” ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ

አዲስ አበባ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ዳርጎት ቆይቷል። ግጭቱን ይፈቱ ዘንድ መንግሥት የሰላም ጥሪዎችን ሲያደርግ ከቆዬ በኋላ የአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ...

በክልሉ መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በታች ጋይንት ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ...

ባሕር ዳር: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው ታጣቂዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ገብተዋል። የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የመጡ ታጣቂዎችን የ10ኛ ዕዝ ክፍለ ጦር አዛዥ...

ከግጭት ወጥቶ ጊዜን ለልማት ማዋል እንደሚገባ የአፋሕድ መሪዎች ተናገሩ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋሕድ ከፍተኛ መሪዎች ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባውን ጨምሮ የድርጅቱ ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች በመዲናዋ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። መሪዎቹ በከተማዋ የተሠሩ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት...

የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የአፋህድ መሪዋች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ነዉ።

አዲስ አበባ: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያበረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ስምምነት የፈፀሙ የአፋህድ መሪዋች ናቸው በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር የልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ያሉት። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

በአለፋ ወረዳ የታጠቁ አካላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ድረ ገጹ እንዳስነበበው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አለፋ ወረዳ በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት መንግሥት ያቀረበውን የሰላም...