ከግጭት ወጥቶ ጊዜን ለልማት ማዋል እንደሚገባ የአፋሕድ መሪዎች ተናገሩ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋሕድ ከፍተኛ መሪዎች ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባውን ጨምሮ የድርጅቱ ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች በመዲናዋ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። መሪዎቹ በከተማዋ የተሠሩ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት...

የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የአፋህድ መሪዋች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ነዉ።

አዲስ አበባ: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያበረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ስምምነት የፈፀሙ የአፋህድ መሪዋች ናቸው በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር የልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ያሉት። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

በአለፋ ወረዳ የታጠቁ አካላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ድረ ገጹ እንዳስነበበው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አለፋ ወረዳ በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት መንግሥት ያቀረበውን የሰላም...

“ግጭት ችግርን ከማራዘም ውጭ ለውጥ እንደማያመጣ ተረድተናል” የሰላም አማራጭን የተከተለው ወጣት

ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት በተከሰተው የጸጥታ ችግር ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል፤ እየደረሰም ይገኛል። የተከሰተውን የሰላም ችግር ለመፍታት ከሕግ ማስከበር ባለፈ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሢሠራ ቆይቷል። በተሠራው ተግባርም...

ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድ...

ደሴ: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ዘመናዊ የገበያ መሠረተ ልማት ለውጤታማ የንግድ ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት የሴክተር ጉባኤ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ...