“ከችግር ለመውጣት ሁሉም አካላት ዕውቀታቸውን፣ ጉልበታቸውን እና ጊዜያቸውን አቀናጅተው መሥራት አለባቸው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ተቋማቱ ከክልሉ የልማት ፍኖተ ካርታ ጋር...
ኢትዮ ቴሌኮም በስድስት ወሩ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገልጸዋል። 35 ነጥብ 6...
“የአፈጻጸም ጉድለት ያለባቸውን ፕሮጀክቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ለማስገባት ይሠራል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ተገምግሟል፡፡
በግምገማው በመንገድ፣ በመጠጥ ውኃ፣ በመስኖ፣ በኤሌክትሪክ እና በቴሌኮም አገልግሎት እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የተሻለ አፈጻጸም እንዳላቸው ተመላክቷል።
በተለያየ ምክንያት የአፈጻጸም...
ዲጂታላይዜሽን ፈጣን እና ቀልጣፋ የፍርድ አገልግሎት ለመስጠት እያገዘ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሠራሩን ዲጂታላይዝድ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ባየ ጌታቸው ኢ-ፋይሊንግ እና ዲጂታል መዝገብ መጀመሩ የፍርድ ሂደቱን ቀልጣፋ እና ግልጽ...
አምስተኛው የሳይበር ጥቃት ማዕበል
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት ዓለምን ድንበር ሳይለይ እየፈተነ የሚገኘው የሳይበር ደኅንነት ጉዳይ የሀገራት የልዕለ ኀያልነት መገለጫም እየኾነ መጥቷል።
ግሩፕ አይ.ቢ በመባል የሚታወቀው እና ትኩረቱን የሳይበር ጥቃቶችን በመመርመር፣ በመከላከል እና የዲጂታል ወንጀሎችን...








