የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእስቴ ዴንሳ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በእስቴ ዴንሳ ተራራ ግርጌ በአምቦ ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የፈረስ ጉግስ ትርኢት የበዓሉ ድምቀት ነው። ከመካነ ኢየሱስ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን...

“ላመኑበት ዕውነት ዋጋ የከፈሉልን ሁሉ ማክበር ባሕላዊ ብቻ ሳይኾን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረታቦር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ዛሬ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት፣ የጸና ኢትዮጵያዊነት እና...

በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ ሕወሃት በአማራ ክልል እያደረገ ያለውን ሕገወጥ ወረራ ተቃውመዋል። እምቢ...

በወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ሰልፉ "አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም"...

አምረው የተሸለሙ ፈረሶች በለምለሙ አምቦ ሜዳ ላይ

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ዛሬ የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል ነው። በዓሉ በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ መካነ ኢየሱስ ከተማም እየተከበረ ነው። ከአጎራባች ደጋማ ወረዳዎች ከፈረስም ፈረስ መርጠው የሸለሙ ፈረሰኞች ወደመካነ ኢየሱስ ከተማ ገብተዋል።...