“የራያ ሕዝብ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ጠብ የለበትም” የራያ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...
“የታሪካዊ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን የማተራመስ ፍላጎት ከሽፏል “ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር : ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በሰሜን ጎጃም ዞን ዳና ማርያም እና ጭምባ ቀበሌዎች ላይ የጽንፈኛውን ርዝራዦች የማጽዳት ግዳጅ እየፈጸሙ የሚገኙ አሃዶችን...
የ6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብሩ የእህል መጋዘን ጥያቄ?
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ ጉዳት ለሚደርስባቸው ዜጎች መጠባበቂያ የሚኾኑ የእህል ማከማቻ መጋዘኖችን ያዘጋጃል። በሀገሪቱም ሦስት ትላልቅ የእህል ማከማቻ ፕሮጀክቶች በመገንባት ላይ ናቸው።
ከእነዚህ ፕሮጀክቶች...
“በሰላም እጦት ምክንያት ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች ጉዳይ ለሀገር አደገኛ ስብራት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር፡ ጥር26/2018ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ሥብሠባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ማኅበራዊ ጉዳዮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት በትምህርት ጉዳይ ላይ ባለፋት...
የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ የሕልውና ጉዳይ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...