የአልዋዲ መሥኖ ፕሮጀክት ጉዳይ?
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ በ2015 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ የአልዋዲ የመስኖ ፕሮጀክት ለመገንባት የዓባይ ኮንስትራክሽን ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር ውል...
በአማራ ክልል የኢትዮ ኮደርስ ሥልጠና ጥሩ አፈጻጸም ላይ መኾኑን የክልሉ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሕዝብ የለውጥ ጥያቄ እንቅስቃሴ በኋላ ሀገሪቱን የመለወጥ ኀላፊነትን በ2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሲረከቡ ሀገሪቱ ካለችበት የዘልማድ አሠራር ወጥታ በብዙ የምትቀየርበት ሁኔታን ለመፍጠር ታሳቢ ያደረገ ነው።
ይህን...
በእንጅባራ ከተማ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪደር ልማት ለከተሞች እድገት እና ለነዋሪዎች የኑሮ መሻሻል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት። የመሰረተ ልማት አውታሮችን በማዘመን የከተማን ገጽታ ይቀይራል።
ለንግድ፣ ለቱሪዝም እና ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። የእግረኛ እና የብስክሌት...
የዜጎችን ሰብአዊ መብት በማስከበር እና የተፋጠነ ፍትሕ በመስጠት ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ ዐቢይ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በማከናወን የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል።
የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት በሥራ የሚያገናኟቸው የጋራ ጉዳዮችን ተባብሮ እና ተቀናጅቶ ለመፈጸም እንዲያስችላቸው...
“የራያ ሕዝብ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ጠብ የለበትም” የራያ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...








