የቴክኖሎጅ ልማት ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ አልምቶ ወደ ሥራ ያስገባቸውን የፕሮጀክት ማኔጅመንት አሥተደደር ሥርዓት (PMS) እና የቁልፍ ተግባራት የአፈጻጸም አመልካቾች (KPI) ሶፍትዌሮች የሥራ ማስጀመሪያ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው እንዲያለሙ ምቹ ሁኔታ እየተፈጠረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች የ"ውከሶንክ" የእንጨት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። በአዲስ የተገነባው እና እህት ኩባንያ የኾነውን የ"ጀወከሹ ላምኔት ፈርኒቸር" ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ ሥራም...

“ጥርን በባሕር ዳር” መርሐ ግብር የከተማዋን ገጽታ ለቱሪስቶች በመግለጥ ውጤታማ ነበር።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳርን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ ''ጥርን በባሕር ዳር' በሚል መሪ ሃሳብ በጥር ወር የተለያዩ ኹነቶች ሲከወኑ ዓመታት ተቆጥረዋል። ወጣት ፈንታ ጨቅሌ በባሕር ዳር የጀልባ ጉዞና ሽርሽር አገልግሎት ላይ ተሰማርቶ...

በአማራ ክልል የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ፎረም ምሥረታ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ፎረም ምሥረታ ሥነ ሥርዓት ላይ የክልል ባለድርሻ አካላት እና የዞን የሴቶች አደረጃጀት መሪዎች ተገኝተዋል። የፎረሙ መመሥረት በየደረጃው የሚገኙ ሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ መኾኑ ተገልጿል። አደረጃጀቱን...

በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመረቁ።

ደሴ: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ጽሕፈት ቤት በከተማዋ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን አስመርቋል። በደረቅ ቆሻሻ፣ በአረንጓዴ ልማት፣ በተፋሰስ ልማት፣ በመሠረተ ልማት እንዲሁም በከተማ ግብርና ከ2014 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ...