የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር በጦርነት የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለመደገፍ እየሠራ ነው።

ሁመራ፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር በጦርነት የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥቶ እየደገፈ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አሥታውቋል። ማኅበሩ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ማኅበራዊ...

የደብረ ብርሃን ከተማ የልማት ሞዴልነቷን ለማስቀጠል ለሰላም ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና ቀጣይ የሥራዎች አቅጣጫ ትውውቅ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ሙስና የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚንድ ወንጀል ነው።

ሰቆጣ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሙስና በዓለም አቀፍ የወንጀል ሕግ የሚያስቀጣ እንደኾነ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን በአዋጅ ቁጥር 544/1999 ላይ አስፍሮት ይገኛል። ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከሙስና ማዳን መቻሉን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

የወርቅ ምርትን ለማሳደግ በተከናወነ የተቀናጀ ሥራ ውጤት መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ12 የዓለም ሀገራት የማዕድን ዘርፍ ተወካዮች እና የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ተዋናዮች በተገኙበት ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን...

“የእናቶችን ሃዘን ማስቆም የምንችለው ችግሮችን በምክክር መፍታት ስንችል ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ እና ከመንግሥት ጋር ስምምነት ከፈፀሙ ታጣቂዎች አጀንጃ እያሰባሰበ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታጥቀው ሲንቀሳቀኑ ከቆዩ አካላት...