ነጻ የሕግ ድጋፍ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻ የሕግ ድጋፍ ማለት በኢኮኖሚ አቅም ማነስ እና በጉዳት ተጋላጭነታቸው ምክንያት የፍትሕ መጓደል የደረሰባቸው ዜጎች ለጥብቅና አገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ በነጻ የሕግ ሙያ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚደረግበት የአሠራር ሥርዓት ነው፡፡ በአማራ...

የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንቨስትመንት ዘርፍ ልምድ የሚቀሰምበት ነው።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከቅድመ ግንባታ ጀምሮ ማምረት እስከጀመሩት ድረስ 1ሺህ 519 ፕሮጀክቶች ይገኛሉ። የሰሜን ጎጃም የኢንቨስትመንት ቦርድ መሪዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በአንጎለላ እና ጠራ ወረዳ እና በቡልጋ ከተማ አሥተዳደር...

የመስህብ ሃብቶችን በማልማት የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገር ዕድገት የሚኖረውን አበርክቶ ማሳደግ ይገባል።

እንጅባራ: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 46ኛው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን "ቱሪዝም ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዓሉ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅቶች እና በፓናል ውይይት ነው የተከበረው። የአዊ ብሔረሰብ...

ኢትዮጵያ የባሕር በር የሚያስፈልጋት ለቅንጦት ሳይኾን ከፍታን ለማረጋገጥ ነው።

ደብረታቦር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንደነበረች እና ላለፉት 30 ዓመታት ባልተገባ መንገድ ከባሕር በር ባለቤትነት ውጭ ኾና እንደቆየች ታሪክ ያስረዳል። የባሕር በር የሕልውና ጉዳይ በመኾኑ የሀገሪቱን የባሕር በር ባለቤትነቷን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ...

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ረሻድ ከማል ተቋሙ በተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች ኀላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን ገልጸዋል። የትምህርት ቁሳቁስ...