ሥራን ሳይንቁ ያገኙትን ዕድል ወደ ውጤት የሚለውጡ ዜጎች ይበረታታሉ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ “ከተረጂነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ መልዕክት ከ27ሺህ 872 በላይ በከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ሥራ ፕሮጀክት እና ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ መርሐግብር...
በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሠረት...
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሠረት ነው ብሏል።
ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ...
በደቡብ ጎንደር ዞን በታጣቂዎች የደረሰውን ውድመት ወደነበረበት ለመመለስ እየተሠራ ነው።
ደብረ ታቦር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እና በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በታጣቂ ኀይሎች በተለያዩ የልማት ተቋማት ላይ የደረሰውን ውድመት እና የመልሶ ግንባታ እንቅስቃሴ ከፍተኛ የክልል የሥራ ኀላፊዎች ተመልክተዋል።
በምልከታው የአማራ ክልል ሰላም...
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገቡ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ማላቦ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢኳቶሪያል ጊኒ...
በልማት የታዩ ስኬቶችን ወደ ሌሎች የአሥተዳደር ዘርፎች በማሸጋገር ውጤታማነትን ማረጋገጥ ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ...








