የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገትና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት...

ቆሻሻ አወጋገድ ያስቀጣል?

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰው ልጅ መኖር አስፈላጊ ከኾኑ ነገሮች መካከል አንዱ ተስማሚ አካባቢ ነው። ሰዎች በከተሞች አካባቢ ተገቢ ባልኾነ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት እየተፈተኑ እንደኾነ ይስተዋላል። ካላቸው የሕዝብ ጥግግት አንጻርም በርካታ ተረፈ ምርቶች...

ትምህርትን ሁሉም አጀንዳ ሊያደርገው ይገባል።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ በከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ርእሳነ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተገኝተዋል። የባሕር ዳር...

ተቋማዊ እና ሕጋዊ አሠራሮች ሲጠናከሩ ሕዝብ እና መንግሥትን የበለጠ ያስተሳስራሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ በተቋማት የማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ እና የሕግ ማዕቀፍ ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይት የተደረገው በአማራ ክልል የመንግሥት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣ በአማራ ክልል የመንግሥት ፕላን ኢንስቲትዩት እና...

39 ሺህ የውጭ ዜጎች በሕገ-ወጥ ሰነድ ሲገለገሉ ተያዙ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው አንድ ዓመት 39 ሺህ የውጭ ዜጎች በሕገ-ወጥ ሰነድ ሲገለገሉ መያዙን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት ጉዳዮች ገልጿል። እነዚህ ግለሰቦች በኢኮኖሚ አሻጥር ውስጥ ሲሳተፉ የተገኙ ናቸው ብሏል። የአንድ ሉዓላዊ ሀገር መንግሥት በግዛቱ...