የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ማኅበረሰብን የመለወጥ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሥርዓተ ምግብ ምክንያት የሚፈጠሩ የመቀንጨር እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚፈታ የሥርዓተ ምግብ ሽግግር እና የሥነ አመጋገብ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል። ፍኖተ ካርታውን ወደ ተግባር ለማስገባትም የሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት...

አቢሲኒያ ባንክ ባልታሰበው ሲሳይ መርሐ ግብሩ ለዕድለኛው ባለሁለት መኝታ አፓርትመንት አስረከበ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) ለአምስት ወራት የቆየው የአቢሲኒያ ባንክ የዲጂታል ግብይትን የሚያበረታታው "ያልታሰበው ሲሳይ" መርሐግብር ሁሉንም የዲጂታል ግብይት ተጠቃሚ ሰዎችን በዕጣው አካቶ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ በወጣው ዕጣ ለይቷል። በዚህ መሠረት መሐመድ ከድር...

የዓድዋ ድል የቅኝ ግዛት ሰንሰለትን በመበጠስ ኢትዮጵያን የነፃነት ተምሳሌት አድርጓታል።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ሁለተኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ "የዓድዋ ትሩፋቶች ለዛሬዋ ኢትዮጵያ እና ለነገው ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የፓናል ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን ለመላው ጥቁር...

በመደበኛ የክረምት የምርት ጊዜያት የሚያጋጥምን የምርታማነት ችግር ለመቅረፍ የበጋ መስኖ ሰብል ልማት ሚናው የጎላ...

ደባርቅ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የግብርና ጉዳዮችን በሚመለከት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ የገበሬዎች በዓል ተከብሯል። በምርት ዘመኑ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ3 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር...

የአፍሪካ የጋራ ጥቅሞችን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ የበኩሏን ጥረት እያደረገች ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በከተማ የኮሪደር ልማት እና የወንዝ ዳር ልማት ከተሞችን ጽዱ...