ኢትዮጵያ በብዝኃነት አያያዝ ልምድ የሚወሰድባት ሀገር መኾኗን የሞሮኮ ልዑካን ገለጹ።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሞሮኮው መሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሰክሬተሪ መሐመድ ረፊቅ (ዶ.ር) የሚመራው ልዑክ ከሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ጋር የሁለቱን ሀገራት መልካም ግንኙነትና ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች...
ከ600ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት ታቅዶ ወደ ሥራ ተገብቷል። ከዚህ ውስጥ 614 ሺህ 865 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን እስከ...
በደቡብ ጎንደር ዞን በመስኖ ልማት ከአንድ ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል።
ደብረታቦር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ እና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች በመስኖ እየለማ ያለ ሰብል ተጎብኝቷል።
በደቡብ ጎንደር ዞን በተያዘው የምርት ዘመን ከ47 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ ለማልማት ታቅዶ እስካሁን የዕቅዱን 93 በመቶ...
ከ500 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አወቀ ዘመነ...
የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክርቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሥተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
መሥተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን...








