ኢትዮ ቴሌኮም ለኢንተርፕራይዝ ደንበኞች አስፈላጊ የኾኑ ሰባት አዳዲስ አገልግሎቶችን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የዲጂታል ሶሉሽኖችን ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል። አገልግሎቶቹ ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ለውጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ትልቅ ትርጉም የሚያመጡ እና የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ለማፋጠን ብሎም የፋይናንሺያል አካታችነትን...

“ትልቁ ሃብት ሰብዓዊ ሃብት ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2017 ዓ.ም ( አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሥራ ኀላፊዎች፣ የክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው። የምክር ቤቱ ዋና...

243 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተጥቷል።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከከተማ አሥተዳደር እና ከዞን መምሪያ ኀላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመተባበር የበጀት ዓመቱን የሰባት ወራት አፈጻጸም በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ...

በልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 27 ባንኮች ተሳተፉ።

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 27 ባንኮች መሳተፋቸውን አስታውቋል። ባንኮቹ በአማካይ 1 የአሜሪካን ዶላር ለመግዛት 135 ነጥብ 6185 ብር ማቅረባቸውን ገልጿል። ብሔራዊ ባንክ በልዩ...

“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች በትስስር ሊሠሩ ይገባል ተባለ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታዳሽ ኃይል እና ባትሪ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዷል::የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሳይ ሙላቴ (ዶ.ር) ዓለም በከፍተኛ የአየር ብክለት እየተፈተነች ነው ብለዋል:: የምንጠቀማቸው...