አካባቢን በማጽዳት ወባን በቀላሉ መከላከል ይቻላል።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ክልል አቀፍ የወባ ወረርሽኝ መከላከል ማስጀመሪያ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። ንቅናቄው "የአርብ ጠንካራ እጆች የወባን ወረርሽኝን ይገታሉ" መርሐ ግብር አካል ነው። በከተማዋ ከተለያዩ አደረጃጀቶች የተውጣጡ...

” ኢሬቻ የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለኢሬቻ መልካ በሰላም አደረሳችሁ። ኢሬቻ የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ነው፡፡ ኦሮሞ የሰው ዘር አፍርቶ የሚባዛው የተዘራው ሞቶ በመነሣት ፍሬ የሚያፈራው በፈጣሪ ድጋፍና እርዳታ ነው ብሎ...

ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ ይደረጋል።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በገለጸው መሠረት ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ እንደሚደረግ የፊዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገልጿል። የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ.ር) ለሁሉም ክልሎችና ለሁለቱ ከተማ መሥተዳድሮች...

“መንግሥት ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት የብልጽግና ጉዞዉን እያሳመረ ቀጥሏል” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ እያሳካ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ መንግሥት ከለውጡ እውን መሆን ጀምሮ የገባቸውን ቃሎች እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት...

“ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ከባድ ተሽከርካሪዎች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃቱ ወቅት እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ...