“ባሕልን በበጎ እና በአግባቡ ከተጠቀምንበት ለመንፈስ መታደስ እና ለአብሮነት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” ከንቲባ አዳነች...

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሦስት ቀናት በተለያዩ የባሕል ዝግጅቶች የሚከወነው 16ኛው ከተማ አቀፍ የባሕል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና የግል ተቋማት ኀላፊዎች በተገኙበት በግዮን...

“ዓድዋ የጽናት፣ የአንድነት እና የሀገር ኩራት ነው” የአሜሪካ ኤምባሲ

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ኤምባሲ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መልዕክት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ታሪካዊውን የዓድዋ ድል የፊታችን እሁድ እናከብራለን ብሏል። ይኽ ቀን ኢትዮጵያ በ1896 በዓድዋ ጦርነት በቅኝ...

“የሶማሊያ እና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ መደበኛው ሁኔታ ተመልሷል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞቃዲሾ ያደረጉት ጉብኝት ሀገራቱ ከነበሩበት ውጥረት ወጥተው ወደ መደበኛው...

በደሴ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የአሚኮ ሚዲያ ኮምፕሌክስ በጥራት እና በፍጥነት እየተከናወነ ነው።

ደሴ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ እና የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሥራ ኀላፊዎች በግንባታው ሂደት ላይ የክትትል ጉብኝት ያካሄዱ ነው። በጉብኝቱ የግንባታው ፕሮጀክት ሥራ አሥኪያጅ ዳንኤል ኃይለማርያም እና የአሚኮ ደሴ ፕሮጀክት አማካሪ ተስፋዬ አበጋዝ ግንባታው...

ተላላፊ ስላልኾኑ በሽታዎች ምን ያህል ያውቃሉ?

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች ከሰው ወደ ሰው የማይተላለፉ ናቸው፡፡ እነዚህ በሽታዎች በእድሜ መጨመር፣ በፈጣን የከተሞች መስፋፋት እና ጤናማ ባልኾኑ የአኗኗር ዘይቤዎች ምክንያት የሚከሰቱ ናቸው፡፡ ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በዓለም...