“አንድነታችንን በማጠናከር እና የወል ትርክትን በመገንባት የዘመኑ አርበኛ ልንኾን ይገባል” አየለ አናውጤ (ዶ.ር)

ጎንደር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ በተዘጋጀው የዝክረ ዓድዋ መርሐ ግብር የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ...

በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ ጋይንት ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 13 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የጨጨኾን ቀበሌ ጨምሮ በወረዳው ባሉ የተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት አሁን ሁሉም...

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በኑሯቸው ላይ ለውጥ እንዲመጣ ማድረጉን አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ጎንደር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፈንጠር ቀበሌ 40 አርሶ አደሮች በክላስተር በ10 ሔክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ እያለሙ ነው። የከተማ አሥተዳደሩ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የግብርና መምሪያ ሠራተኞች...

“ዓድዋ የነጮችን የተሳሳተ አስተሳሰብ በተግባር ውድቅ ያደረገ ድል ነው” የታሪክ መምህሩ አሸናፊ ገብረ ጻድቅ

ደብረ ብርሃን: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ጉዳይ ተለያይተው አያውቁም። ቅኝ ያለመገዛታቸው ምስጢር ይሄ ነው። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የታሪክ መምህሩ አሸናፊ ገብረ ጻድቅ ዓድዋ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለ ዘር፣ ያለ ቋንቋ...

“በእርስ በእርስ ግጭት ውስጥ ኾኖ የዓድዋ ድልን ማክበር የአርበኞችን መስዋዕትነት ማቃለል ነው” አየለ አናውጤ...

ጎንደር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ በተዘጋጀው የዝክረ ዓድዋ መርሐ ግብር የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ...