በክህሎት እና በአስተሳሰብ የተቀራረበ የቀበሌ መሪ አፈጻጸም እንዲኖር እየተሠራ ነው።
ደሴ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነዉ፡፡
በብልፅግና ፓርቲ የደሴ ከተማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አሸናፊ አለማየሁ በከተማ አሥተዳደሩ ለሚገኙ የ26 የከተማ...
“ትውልድን ለማሻገር ከቀበሌ ጀምሮ የመሪዎችን አቅም ማጎልበት አስፈላጊ ነው” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ ብልጽግና እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ለተውጣጡ የቀበሌ መሪዎች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት...
በአማራ ክልል መሪነትን በአግባቡ የሚወጣ የቀበሌ መሪ ለመፍጠር ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ ሁሉም የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር ማዕከላት "ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እመርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት የጠቅላላ ቀበሌ መሪዎች ሥልጠና በድምቀት ተጀምሯል።
የቀበሌ መሪዎች የሥልጠና መድረክ ዓላማ...
ቀበሌዎችን የሰላም እና የልማት ማዕከል ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ከሚሴ: የካቲት 22/2017 (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት በወረዳው ለሚገኙ የቀበሌ አመራሮች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኦሮሞ...
“የዓድዋ ድል በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት የክቡር አክሊል እና ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ...
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በመልዕክታቸው "የዓድዋ ድል...








