“የዓድዋ ድል የ19ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ጦርነት እና ድል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሃሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው። የዓድዋ ድል ምስጢር ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ክብር ያሳዩት ፍጹም አንድነት መኾኑን የኢትዮጵያ ቅርስ...

“የኢትዮጵያውያን ተጋድሎ እና የአሸናፊነት ምስጢር”

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለ2 ሺህ ዓመታት ያህል የተደጋገመ የወረራ ሙከራ እንደተደረገባት የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ የተነሱ መንግሥታት ግዛታቸውን ሲያስፋፉ በነበሩበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለማስገበር...

የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ።

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከብሯል። በዓሉ በሕንድ ኒው ዴልሂ የኢትዮጵያ ሚሲዮን፣ በእስራኤል ቴል-አቪቭ፣ በጂቡቲ፣ በአልጄሪያ አልጀርስ፣ በቤልጂየም...

“የማይጠልቅ ጀምበር፣ የማያረጅ መንበር”

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ ምሥራቅ ነው የነጻነት ጀምበር የዘለቀችበት፣ ዓድዋ ምዕራብ ነው የቀኝ ገዢዎች ጀምበር የጠቀለችበት፣ ዓድዋ አለት ነው ነጻነት የጸናበት፣ ዓድዋ የማይነጥፍ ጅረት ነው ትውልድ ሁሉ የነጻነት ውኃን እየጠጣ የሚረካበት፣...

“የዓድዋ ድል በአንድነትና ትብብር የአፍሪካን መፃኢ ዕድል የተሻለ ማድረግ እንደሚቻል ማሳያ ነው” ሙሳ...

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል የጥቁር ኅዝቦችን የይቻላል አስተሳሰብ ያሰረፀ መኾኑን የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ኅዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ...