የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች የደም ልገሳ አደረጉ።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች የደም ልገሳ አድርገዋል።
የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃና ተህልቁ፣ የሰነደ መዋለ ንዋይ ዋና...
“በአንድ ሳምንት ብቻ 30 ሺህ የሚጠጉ የወባ ሕሙማን ተመዝግበዋል” የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የአርብ ጠንካራ እጆች የወባ ወረርሽኝን ይገታሉ" በሚል የሚደረገው ወባን የመከላከል ክልል አቀፍ ዘመቻ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል።
በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ብቻ 30 ሺህ የሚጠጋ የወባ ሕሙማን መመዝገቡን...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ጎበኙ።
ወልድያ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል፣ የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝቱ ላይ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...
ልጆች እንዳይማሩ ማድረግ የትውልድን ነገ ማጨለም ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የተፈጠረውን
የትምህርት ችግር ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚዲያ አካላት ጋር ተወያይቷል።
የዓለም ኃያላን ሁሉ መሠረታቸው ትምህርት እና የተማረ የሰው ኃይል ነው። በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ...
የጉልበት ሠራተኞችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰብል አሠባሠብ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው። ለሰብል ሥብሠባ የሰው ጉልበት እና ቴክኖሎጂ ያስፈልጋል።
ለሰብል ሥብሠባ በርካታ የሰው ኃይል ከሚፈለግባቸው አካባቢዎች ደግሞ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...








