“በከተማዋ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ከተማውን የሚያነቃቁ ናቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር...
በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ባወጣው መግለጫ መሠረት በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በመካከለኛው፣ በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ እና ደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች በርካታ ቦታዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን...
የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና ተጠያቂነቱ
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመኑ በዋጀው የማኅበራዊ ቴክኖሎጅ አጠቃቀም እና የመረጃ ተደራሽነት ፍጥነት ምክንያት ዓለም አንድ መንደር እንድትመስል አድርጓታል። ይህ ብቻም ሳይኾን የመተግበሪያ መንገዶቹም በየጊዜው ሲቀያየሩ እና ሲለዋወጡ የሚታይበት ዘመነ ቴክኖሎጅ ላይ...
“ዕቅዳችን እና መዳረሻችን ኢትዮጵያን ያማከለ ሰው ተኮር ተግባር መኾን አለበት” መሉነሽ ደሴ (ዶ.ሴ)
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ አባላት በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ በተወሰኑ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
"የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ...
የገጠር መንገድ ትስስርን ተደራሽ ለማድረግ ወደ ሥራ ተገብቷል።
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የገጠር መንገድ ትስስርን ተደራሽ በማድረግ የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
የገጠር መንገድን ከዋና መንገዶች ጋር...








