በደብረ ታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽኑ ሕሙማን ሕክምና መሰጠቱ ከእንግልት እንደታደጋቸው ታካሚዎች ተናገሩ ።
ደብረ ታቦር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው።
ሆስፒታሉ የሚሰጠው አገልግሎት የታካሚዎችን እንግልት እና ወጪ የቀነሰ ነው። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉ ታካሚዎሽ በደብረ ታቦር አጠቃላይ...
“የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አደረጃጀት የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ሥራችን ምሰሶ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ሲያካሂዱት የነበረውን የመስክ ምልከታ የማጠቃለያ መርሐግብር አካሂደዋል።
የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት...
ለምሩቃን ሥራ ፈላጊዎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ በከተማው ከሚገኙ ምሩቃን ወጣት ሥራ ፈላጊዎች ጋር በሥራ እድል ፈጠራ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል።
መድረኩ የአካባቢውን ፀጋ እና አቅም በመለየት የወጣቶችን...
በሴቶች ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ለውጥ ለማምጣት በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 "ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ ቃል ይከበራል። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8 በ20ኛው ክፍለ ዘመን...
የማይነካን የነካው ዚያድባሬ!
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህሩ ግዛቸው አበበ ገለጻ በ1950ዎቹ መጀመሪያ እና አጋማሽ ላይ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከቅኝ ግዛት ነፃ ወጡ። የጣሊያን ሶማሊ ላንድ እና የእንግሊዝ ሶማሊ ላንድም...








