በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል በነጻ ሕክምና እየተሰጠ...

ደሴ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስማይል ትሬን እና ፕሮጀክት ሐረር ከተባሉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የፈገግታ ቀንን በማስመልከት በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም...

አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ ለማድረስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የወረቀት እና ህትመት ፋብሪካ ለ2018 የትምህርት ዘመን እያዘጋጀ ያለውን የመማሪያ መጽሐፍ አስጎብኝቷል። የፋብሪካውን የመጽሐፍት ህትመት ሂደት የጎበኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምሀርት ቢሮ ኀላፊ...

አረጋውያን በሚችሉት ነገር ሁሉ ለሀገራቸው አስተዋጽኦ ያበረከቱ ናቸው።

ጎንደር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ" የአረጋውያን ደህንነት እና መብቶችን በመጠበቅ ሁለንተናዊ ኀላፊነታችን እንወጣ" በሚል መሪ መልዕክት የአረጋውያንን ቀን አክብሯል። ‎ ‎ዕለቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ...

የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች የወንጀል መከላከል አቅምን የሚያሳድጉ ናቸው።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያከናወናቸው በሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በጠቅላይ መምሪው የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ የኅብረተሰቡን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ፣...

በበጀት ዓመቱ ከ780 በላይ የውኃ ፕሮጀክቶች ተከናውነዋል።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ የማኅበረሰብ መር የተፋጠነ የውኃ...