የአማራ ባንክ ከጉዛም ቴክኖሎጂ ጋር በዲጂታል ባንኪንግ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
አዲስ አበባ: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመግባቢያ ሥምምነቱን የአማራ ባንክ ሥራ አስፈጻሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) እና የጎዛም ቴክኖሎጅስ ግሎባል ካንትሪ ማናጀር ተፈሪ ገናና ተፈራርመውታል።
የአማራ ባንክ ሥራ አስፈጻሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) ባንኩ የተለያዩ የቴክኖሎጂ...
“ጠዳ ሳይንስ ኮሌጅ የዲግሪ መርሐ ግብር መጀመሩ ችግር ፈቺ ተግባራት አጠናክሮ ለማስቀጠል ጥሩ...
ጎንደር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዲግሪ መርሐ ግብር ማስጀመሩን አስመልክቶ የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ ሥርዓት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። የምስጋና ሥነ ሥርዓቱ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለኮሌጁ ላደረገዉ ድጋፍ...
የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የሕግ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ114ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ፣ በክልል ደረጃ ደግሞ ለ30ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው።
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶች በማኅበረሰቡ...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ታስቦ ሲውል የኢኮኖሚ አቅምን መገንባት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ታስቦ ሲውል የኢኮኖሚ አቅምን መገንባት ላይ ትኩረት በማድረግ ሊኾን እንደሚገባ የሰሜን ሸዋ ዞን ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ የሮምነሽ ጋሻውጠና በዞኑ በርካታ...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደሴ: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ ያሠለጠናቸውን 1ሺህ 320 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አወል ሰይድ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም በመማር ማስተማር፣ በምርምር...








