ሴቶች በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ የጋራ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት ነው በዓሉ...
“የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች በማቅረብ ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ ተችሏል” ወሎ ዩኒቨርሲቲ
ደሴ: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ይማም አሊ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ 035 ቀበሌ ይኖራሉ። በወሎ ዩኒቨርስቲ የዝርያ ማሻሻል የማኅበረሰብ አገልግሎት ተጠቃሚ ናቸው። አካባቢያቸው ዝናብ አጠር መኾኑን የገለጹት አቶ ይማም...
“ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን በመቆም ሰላምን ለማጽናት ያለውን ቁርጠኝነት በግልጽ አሳይቷል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) እንደገለጹት በአማራ ክልል ሕዝብ እና መንግሥት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቀናጅተው የሰላም እና የልማት ሥራዎችን እያከናወኑ ነው።
መንግሥት ሕዝብን ባሳተፈ...
“ግብርና የሀገራችን ምጣኔ ሃብት ዋልታ ነው” ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የክልሉን የ10 ዓመት የግብርና ትራንስፎርሜሽን መነሻ ዕቅድን በተመለከተ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ...
የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል?
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ በርካታ አጀንዳዎችን እየተረከበ መኾኑ ተገልጿል።
አጀንዳዎችን...







