የሥራ ስምሪት የዜጎችን ደኅንነት ያረጋገጠ እንዲኾን እየተሠራ ነው።
ገንዳ ውኃ: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ክፍት የሥራ ዘርፎች ወጣቶችን ለማገናኘት የሚረዳ የባዮሜትሪክ ኪት ማሽን የሥራ ማስጀመሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ እና ክህሎት መምሪያ...
“ሴፍቲኔት የድሆች እንባ አባሽ ነው” የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች
ደብረ ብርሃን: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ዙር ተጨማሪ በጀት የምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎችን አስመርቋል።
ፕሮግራሙ ዜጎች ከቤታቸው ወጥተው ተጨማሪ ገቢ እንዲያመነጩ እና በዘላቂነት እንዲደራጁ...
39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሔድ የነበረው ሁሉም የአህጉሪቱ ተወካዮች፣ የ26 የሀገራት መሪዎች እና ሁለት ንጉሦች የታደሙበት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቋል።
ኢትዮጵያ ጉባኤውን ስኬታማ በኾነ መንገድ በማስተናገዷ ያመሰገኑት የወቅቱ የአፍሪካ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን፤ ከደቡብ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና...








