“ለሰላም መስፈን ድርሻችንን እንወጣለን” የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣቶች

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር" የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎች እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ከከተማዋ የተውጣጡ ወጣቶች ታድመዋል። ወጣቶች ዘላቂ ሰላም...

ለወጣቶች ተጠቃሚነት ይሠራል።

ጎንደር: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። ‎ ውይይቱ ሰላምን በማስፈን የልማት ሥራዎችን ለማከናወን በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ...

የእናቶች ማቆያ፣ ለእናቶች ጤና!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፅጌ ዓለማየሁ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ወረዳ ዋድ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ ክፍል አገልግሎት እያገኙ ነው አሚኮ ያገኛቸው። የእናቶች ማቆያ ክፍሉ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ለመውለድ የተቃረቡ ነፍሰ ጡር...

እርስ በእርስ መጠፋፋት ማንንም አሸናፊ አያደርግም።

ደሴ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ የሰላም ጉዳይን በተመለከተ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት ሰውን፣ ምጣኔ ሃብትን፣ ነጻነትን፣ ፍቅርን እና መተማመንን የሚያጠፋ የሁሉም ነገር ጸር እንደኾነ...

የሂጂራ ባንክ እና የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሂጂራ ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተሰማርቶ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ባንክ ነው። ባንኩ ከተለያዩ አጋሮቹ ጋር በባንኪንግ እና በፋይናንስ ዘርፍ ልዩ ልዩ ስምምነቶችን በማድረግ ላይ ይገኛል። ባንኩ...