በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በሰጠው ትኩረት መሠረት ዛሬ በሦስት ቻርተር በረራዎች በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደረጓል። ተመላሾቹ ቦሌ...

በ2017/18 የምርት ዘመን ከ47 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ ለማልማት እየሠራ መኾኑን የሰሜን አቸፈር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በ2017/18 የምርት ዘመን ከ47 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ ለማልማት እየሠራ መኾኑን የሰሜን አቸፈር ወረዳ አስታውቋል። አርሶ አደር ግዛቸው አዲሱ በሰሜን አቸፈር ወረዳ መስኖ እና መኸርን በመጠቀም በዓመት...

የሰሜን ሸዋ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎችን ከግጭት በማውጣት በጋራ ወደ ማልማት ማሸጋገር...

ከሚሴ: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አጎራባች ወረዳዎች የጋራ የሰላም እና የልማት የምክክር መድረክ በደዋ ጨፋ ወረዳ አካሂደዋል። በመድረኩ ከሁለቱም ወገኖች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ተወካዮችን...

የሴቶች የመብት ጥሰትን ለመከላከል እና ሁለንተናዊ ተሳትፎአቸውን ለማረጋገጥ በጋራ መቆም ይገባል።

ደባርቅ: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማሻሻል የአፈጻጸም ብቃታቸውን ማሳደግ እንደሚገባ በደባርቅ ከተማ በተለያዩ የሥራ መስኮች ተሰማርተው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ሴቶች ገልጸዋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በተለያዩ የሥራ...

በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የከተማ ግብርና የሴቶችን ተጠቃሚነት እያሳደገ መኾኑ ተገለጸ።

ደሴ: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት ላይ በማተኮር የኑሮ ውድነቱን ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገልጿል። በከተማው የሚገኙ ሴቶች በቡድን ተደራጅተው በአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት ላይ በመሰማራት ውጤታማ...