ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር፡ መስከረም ፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ውጭ የወጣባቸውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ፋብሪካው ድጋፍ ያደረገው በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲማሩ ለመርዳት...

ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂም እንዲሽር እና እርቅ እንዲጸና የማድረግ አቅማቸው ከፍ ያለ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ ቀጥሏል። "የጋራ ርዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤው በዛሬው ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ መክሯል። በባሕላዊ ፍትሕ ላይ ጥናት ያቀረቡት...

በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል በነጻ ሕክምና እየተሰጠ...

ደሴ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስማይል ትሬን እና ፕሮጀክት ሐረር ከተባሉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የፈገግታ ቀንን በማስመልከት በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም...

አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ ለማድረስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የወረቀት እና ህትመት ፋብሪካ ለ2018 የትምህርት ዘመን እያዘጋጀ ያለውን የመማሪያ መጽሐፍ አስጎብኝቷል። የፋብሪካውን የመጽሐፍት ህትመት ሂደት የጎበኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምሀርት ቢሮ ኀላፊ...

አረጋውያን በሚችሉት ነገር ሁሉ ለሀገራቸው አስተዋጽኦ ያበረከቱ ናቸው።

ጎንደር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ" የአረጋውያን ደህንነት እና መብቶችን በመጠበቅ ሁለንተናዊ ኀላፊነታችን እንወጣ" በሚል መሪ መልዕክት የአረጋውያንን ቀን አክብሯል። ‎ ‎ዕለቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ...