በአማራ ክልል የትምህርት ሥራ ላይ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል በትኩረት መመካከር እንዳለበት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የፖለቲካ እና የድርጅት ሥራዎችን ዕቅድ አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። በግምገማ እና ውይይት መድረኩ...

“የባሕር በር ጥያቄን ማንሳት ነውር መኾኑ አክትሟል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

“ሕዳሴ ግድብ ለመላው አፍሪካ መቻልን ያሳየንበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

“ነጻ አውጭ ነን ባዮች መጀመሪያ ተጎጂ የሚያደርጉት የራሳቸውን ሕዝብ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረቧቸው ጥያቄዎች...

“በምርት ዘመኑ 187 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ሰብል ፓኬጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና እና የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየሰጠ ነው። በሥልጠናው ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...