በምርት ዘመኑ 17 ሚሊዮን ኩንታል የምርት ጭማሪ እንዲኖር አቅዶ እየሠራ መኾኑን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2017/18 ምርት ዘመን የመኽር ሰብል ፓኬጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና እና የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየሰጠ ነው። በሥልጠናው ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ነጻ የሕግ አገልግሎቱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ የማኅበረሰብ ክፈሎችን ተጠቃሚ ያደረገ መኾኑ ተገለጸ።

ደባርቅ: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎቱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎችን አቅም ያገናዘበ እና የፍትሕ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ መኾኑንም የደባርቅ ወረዳ ፍርድ ቤት ገልጿል። ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ...

የተከዜ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ትሩፋቶችና መሰናክሎቹ

ሰቆጣ: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተከዜ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ከ9 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሜትር ኪብ ውኃ የመያዝ አቅም አለው። ከ17 ዓይነት በላይ የዓሳ ዝርያዎች በውስጡ ይዟል። በዓመት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የዓሳ ምርት ይመረትበታል። ነገር...

የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞችን ለማቅረብ እየሠራ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረታቦር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ እንዳስታወቀው የአርሶ አደሮችን ፍላጎት እና የአካባቢውን የአየር ንብረት መሠረት በማድረግ የተለያየ ዝርያ ያላቸውን የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞችን ለማቅረብ በትኩረት እየተሠራ ነው። የተለያየ ዝርያ ያላቸውን...

በዞኑ ያለውን እምቅ አቅምና ጸጋ በመጠቀም ለወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም...

ደብረ ማርቆሥ: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ በተያዘው በጀት ዓመት ከ27 ሺህ በላይ ሥራ ፈላጊዎችን ወደ ሥራ ለማስገባት አቅዶ እየሠራ ይገኛል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በእቅድ ከተያዘው...