“የሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም ለአንድ ዓላማ ያሰለፈ ሀገር የምትኮራበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው” አረጋዊ በርሄ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን እስካሁን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 21 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...
“አሚኮ ስሁት ትርክቶችን ለማረም እና ኅብረብሔራዊት ኢትየጵያን ለመገንባት እየሠራ ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አሚኮ በአዲስ አበባ ያስገነባውን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል፡፡ አሚኮ ዘመናዊና ግዙፋ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ለማስገንባት በአዲስ አበባ የተረከበውን መሬትም ተመልክተዋል፡፡
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...
ለብሔራዊ ፈተና ተገቢውን ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን ተፈታኝ ተማሪዎች ተናገሩ።
ደብረታቦር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን በደብረ ታቦር ከተማ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡
አሚኮ የተማሪዎችን የሀገር አቀፍ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ኪውር ብላይንድነስ" ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በአይራ ጠቅላላ ሆስፒታል እየሰጠ ነው።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት...
በ2017 ዓ.ም ከ7 ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ታቅዷል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የደን ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በውይይት እየተከበረ ነው። የዓለም የደን ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ማኅበረሰቡን ለደን ልማት ጥበቃ፣ አጠቃቀም እና የዘርፉን ብዝኀ ጥቅም በሚያሳይ መልኩ...








