የሥራ ዕድሎች ክህሎት መር እንዲኾኑ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንተርፕራይዞች የሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ክህሎት መር እንዲኾኑ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ወደ መካከለኛ ደረጃ የተሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞችን የምረቃ መርሐ ግብር አካሂዷል። በምክትል...

የኀይል ስርቆት በሕዝብ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት እና የሕግ ተጠያቂነቱ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራት ያላቸውን መዋዕለ ንዋይ አፍስሰው ለዜጎቻቸው የሚበጁ መሠረተ ልማቶችን ያቀርባሉ። መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት የሚውለው ገንዘብ ከዜጎች ላይ ከሚሠበሠብ የገቢ ግብር፣ አለያም ደግሞ ነገ በሀገር የእዳ መዝገብ ላይ...

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኀይሌ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኀይሌ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ኮሚሽን የንቅናቄ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባሕርዳር ገብተዋል። ከኮሚሽነሩ...

መምህራን ሥራቸውን እንዳይሠሩ እንቅፋት የሚኾኑ አካላት መወገዝ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር የክልሉን የትምህርት ችግሮች ለመፍታት የሚችለውን ሁሉ...

ትምህርት ቤቶች የፖለቲካ መጫወቻ ሜዳ መኾን እንደሌለባቸው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙ ተሳታፊዎች መማር ማስተማሩ ላይ እየገጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ነገር ግን የችግሩ ስፋት ጥልቅ...