“ፖሊሲው የግብርናውን ዕድገት ወደፊት የሚስብ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ፖሊሲው ግብርናውን...

ዘመኑን የዋጀ የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲ ማዘጋጀት ለዘርፉ ትልቅ አቅም ይፈጥራል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን...

በአማራ ክልል ከ3 ሚሊዮን የሚበልጡ አርሶ አደሮችን የግብርና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፑላ ኢትዮጵያ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2023 ጀምሮ በግብርና መድኅን ላይ እየሠራ ይገኛል። የፑላ ኢትዮጵያ የፊልድ ኦፕሬሽን ማናጀር ሮቤል አውጋቸው ዓለማችን በአየር...

”ከእንግዲህ ዝናብ አይመታኝም”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን እና ለሕጻናት የሠራቸውን ሥራዎች አስመርቋል። ቀኑን አስመልክቶም የፓናል ውይይት አድርጓል። ኮሚሽኑ ያሠራውን የአንዲት...

የአድማ መከላከል እና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ከክልሉ አልፎ የሀገርን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጁነት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በብር ሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ተገኝተው የአድማ...