የአድማ መከላከል አባላት በደብረ ታቦር ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ያሠለጠናቸው የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል አባላት በደብረ ታቦር ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በአቀባበል መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ፣ ደሃና እና ሌሎች ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ተግባር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ይገኛል፡፡
አካባቢው ዝናብ አጠር በመኾኑ የተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ ተግባርን ይሻል፡፡ በተጨማሪም የተከዜን ተፋሰስ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት፦
1. እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ
2. ኮሚሸነር ዘላለም መንግሥቴ የአማራ ክልል...
ትምህርት ሚኒስቴር በብርቱካን ተመስገን ጉዳይ ማብራሪያ ሰጠ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር በብርቱካን ተመስገን ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሙሉ ማብራሪያ:-
ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ
ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ...
የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት የጤናማ ቤተሰብ መሠረታዊ ጉዳይ መኾኑን የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ።
ደባርቅ: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ተቋማት የሚሰጡ የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶች ለእናቶች እና ልጆች ጤንነት ጠቀሜታቸው ከፍተኛ መኾኑን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የደባርቅ ጤና ጣቢያ የዕናቶች አገልግሎት ባለሙያዋ ሲስተር ሔለን ጥላሁን ባለፉት...








