የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
በዓሉ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና...
የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በታላቁ የረመዳን ወር መጨረሻ ላይ በመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው።
በዓሉ በባሕር ዳር ከተማ ከጠዋት ጀምሮ በተለያዩ...
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።
ቀደማዊት እመቤቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና...
“በረመዷን የቆየ ቂም በይቅርታ ተሽሮ፣ አብሮነት የሚጠናከርበት ነው” ሼህ አሕመድ አወል
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ እስልምና ምክር ቤት ለ1ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የኮምቦልቻ ከተማ እስልምና ምክር ቤት ዋና ሠብሣቢ ሼህ አሕመድ አወል የረመዳን የመጨረሻዋ ቀን ሕዝበ...
የረመዳን ማሳረጊያው – ሶላት!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ ወር ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ልዩ ወር ነው። ይህ ልዩ ወር በዕምነቱ ተከታዮች ከመወደዱም በላይ ቅዱስ ወር እያሉም ይጠሩታል። ይህ ወር ማሳረጊያው ታዲያ ኢድ ይኾናል። ይህ ቀን የሃይማኖቱ...








