ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ቄለም ወለጋ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአካባቢው በሚኖራቸው ቆይታ...
“ባደረግነው የተቀናጀ ስምሪት በጽንፈኛው ላይ ከፍተኛ ምቶችን አሳርፈንበታል” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የምሥራቅ እዝ ከፍተኛ የሠራዊት መሪዎች እና የክልል እና የዞን የጸጥታ መሪዎች በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ በባሕርዳር ከተማ መክረዋል፡፡
የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ...
ሴትነት ለየትኛውም ስኬት እንቅፋት ሊኾን አይችልም።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርሃ የካቲት ሲነሣ ቀድሞ የሚመጣው የካቲት 23/1888 ዓ.ም የተገኘው የዓድዋ ድል ነው። ይህ ድል ለዘመናት ሊወሳ በጥቁር ሕዝቦች ደም ተጽፎ እና በብዕር ተከትቦ እንደሚገኝ የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ።
ለድሉ ትልቅ...
የወርቄ – ያያሁሞ – አራቱ ጋሪያ የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጀምሯል።
ወልድያ: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የወርቄ - ያያሁሞ - አራቱ ጋሪያ መንገድ የአፋርን እና የአማራን ሕዝብ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ተብሎ ታምኖበታል።
የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር መንገድ ግንባታው...
ብሔራዊ ጥቅምን እና አቅምን ያስቀደመ መስተንግዶ
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐረር እስከ ኢስታምቡል፤ ከአንካራ እስከ አዲስ አበባ ዘመን ተሻጋሪ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸው ይነገራል፤ ኢትዮጵያ እና ቱርክዬ፡፡
ጥንታዊነት፣ ሥር የሰደደ የዲፕሎማሲ ጥረት እና ብዝኀ ማንነት የሚያመሳስላቸው ሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው...








