“የመስኖ ሥራ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ነው” አርሶ አደር
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዝናብ አጠር በመኾኑ በየጊዜው ድርቅ ይከሰትበታል። በዚህም ምክንያት በርካታ የአካባቢው ሕዝብ ለእርዳታ የተጋለጠ ነው። በአንጻሩ አካባቢው ዓመቱን ሙሉ የማያቋርጡ ወንዞች እና የከርሰ ምድር ውኃ ባለቤትም...
የሕዝቡን ሰላም እና ደኅንነት ማረጋገጥ ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያዉያን ልዕልና" በሚል ሀሳብ ከአባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም...
ኩራታችን የኾነው የሕዳሴ ግድብ የመጨረሻችን መኾን የለበትም።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሕዝቦቿን ከጨለማ ለማውጣት እና ምጣኔ ሃብቷን ለማሳደግ በአፍሪካ ግዙፍን የሕዳሴ ግድብ መገንባት ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። እነኾ የዐይን ማረፊያ የኾነው የዐባይ ግድብም ወደ መጠናቀቂያ ምዕራፍ ደርሷል። ውጥኑ እንዳይሳካ...
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በደዋ ጨፋ ወረዳ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል።
በትግል ስሙ ሌንጨ ቦሰና (አህሙዬ) የሚባለው የቡድኑ መሪ በተለምዶ ኦዳ ገራዶ በሚባለው ቦታ የብሔረሰብ...
ወጣቶች የሀገራቸውን ብዝኃ ማንነት፣ ታሪክ እና ባሕል በማወቅ የሕዝቦችን አብሮነት እንዲያጠናክሩ ሙሉነሽ ደሴ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተወሰኑ ውሳኔዎች እና በተቀመጡ አቅጣጫዎች ላይ የወጣቶች ክንፍ አባላት ሚና ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ...








