ለጣና ፎረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ውይይት ባሕር ዳር የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለጣና ፎረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ውይይት ባሕር ዳር የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዴዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) እና አምባሳደሮች የባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝቱ ላይ ርእሰ...
ኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን በማረጋጋት በኩል ጥሩ እየሠሩ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ወራት አቅጣጫ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የባለሥልጣኑ ኀላፊ...
“የወል ትርክት የፖለቲካ እሳቤ ከፍላጎታችን ያደርሰናል ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል "የመጋቢታውያን የለውጥ ፍሬዎች እና የነገ ተስፋዎች" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የማጠቃለያ የፓናል ውይይት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...
ተቋማት በጀታቸውን በወቅቱ እየተጠቀሙበት አለመኾኑን ገንዘብ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የበጀት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም የበጀት ዝግጅት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከክልል ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች ጋር ውይይት አድርጓል።...
በጣና ፎረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና ፎረም ለአፍሪካዊ ግጭቶች መፍትሔ ስለመስጠት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2009 የወጣውን የትሪፖሊ ስምምነት ተከትሎ የተቋቋመ መድረክ ነው። መድረኩ እንደ ፈረንጆቹ ዘመን ከ2011 ጀምሮ በጣና ሐይቅ ዳርቻዋ ውብ ከተማ...








