ወጣት አፍሪካውያንን ለአሕጉሪቱ ልማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ዓላማው ያደረገ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካዊ ወጣቶችን ለልማት መጠቀም ላይ መሰረት ያደረገ የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባዔ ነው ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ የሚገኘው።
"የወጣቶችን አቅም ለበለፀገች አፍሪካ" በሚል መሪ መልዕክት...
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በብሔራዊ የምግብ ሥርዓት ስትራቴጂዎች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ልማቱን ያፋጥናሉ በተባሉ:-
👉በብሔራዊ የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ስትራቴጂ ለተቀዳሚ ለተቀዳሚ የግብርና ምርቶች፣
👉 ብሔራዊ የድኅረ ምርቶች አያያዝ ስትራቴጂ እና
👉 በብሔራዊ የምግብ ሥርዓት ስትራቴጂዎች እንዲሁም...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሚጠበቅበትን የሰብዓዊ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ሁሉም አካል ድጋፍ ሊያደርግለት ይገባል...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከፊንላንድ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመተባበር በደብረ ማርቆስ ከተማ ለሚገኙ የተቋማት ኀላፊዎች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከተመሠረተበት ጊዜ...
“መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተጋረጡባትን ችግሮች በመሻገር ፈጣን ዕድገት አስመዝግባለች ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ የመጋቢት 24 ሀገራዊ ለውጥን አስመልክቶ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት...
የተሻሻለው የመሬት ረቂቅ አዋጅ አርሶ አደሮች በመሬታቸው ያለሙትን ሃብት ፍትሐዊ በኾነ መልኩ እንዲጠቀሙ የሚያስችል...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን መሬት መምሪያ የአማራ ክልል የመሬት አዋጅ 252/09ን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕግ አካላት እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አከላት በተገኙበት በደብረ ማርቆስ ከተማ የውይይት...








