የሹዋሊድ በዓል በዩኔስኮ ቅርስነት እንዲመዘገብ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም፣ የመቻቻል እና የአንድነት ምሳሌ የኾነችው የሐረር ከተማ የሹዋሊድ በዓልን ለማክበር ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው። የበዓሉን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ በሐረር ከተማ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።
በፓናል ውይይቱ የሀረሪ...
“ተደማምጦ እና ተመካክሮ መግባባት ላይ ከመድረስ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራውን ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኢትዮጵያውያን በበርካታ ጉዳዮች...
“ለኢትዮጵያ ሕመም ሕክምና የሚገኘው ከዚህ መድረክ ነው” ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን...
“በምክክር ጊዜ አሸናፊ እና ተሸናፊ የለም፤ ሁሉም አሸናፊ ነው” ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራን ጀምሯል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ኢትዮጵያን ሊያድናት የሚችል ምክክር ብቻ ነው...
“ዛሬ ለአማራ ሕዝብ ትልቅ ምዕራፍ ነው” ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ዛሬ ተጀምሯል።
በዚህ የአጀንዳ ማሠባሠብ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የተገኙት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ እንዳሉት የአማራ ሕዝብ እንደ ሀገር ለመምከር የሚያስፈልጉ...








